አባላት በተናጠል በመስራት ሊወጦቸው የማይችሏቸውን የኢኮኖሚና ማህበራዊ ችግሮችን በተባበረ ጥረት
መወጣት፣መቋቋምና መፍታት፣
አባላት ያላቸውን ዕውቀት ፣ሀብትና ጉልበት በማቀናጀት የተሻለ ውጤት ማግኘት፣
በአባላት ዘንድ በራስ መተማመንን ማጎልበት፣
በአባላት መካከል የቁጠባና ብድር አገልግሎት እንዲዳብርና እንዲስፋፋ ማድረግ
በአባላቱ በግል ይዞታ ስር ተበታትኖ የሚገኘውን ገንዘብ በቁጠባ መልክ በማሰባሰብ የአገሪቱ
ማዕከሊዊ የገንዘብ ክምችት እንዲዳብር ማድረግ
አባላት ስለ ገንዘብ ቁጠባና ብድር የኀብረት ሥራ ማኀበር ጠቀሜታና አገሌግልት ትምህርትና ስልጠና
እንዲያገኝ ማድረግ
አባላትን በማቀራረብ እርስ በእርስ የመረዳዳትና የመተሳሰብ ልምድ እንዲያዳብሩ፣
ለአባላትና ለአካባቢው ህብረተሰብ የስራ እድል መፍጠር፣